Monthly Archives: September 2012

What you should know about mushrooms

እንጉዳይ

እንጉዳይ በተፈጥሮ በጫካ ውስጥ፣በሜዳ ላይ፣ በዛፍ ላይ(ሕይወት ባለውና እየበሰበሰ ባለ) ዛፍ ላይ ያድጋል፡፡ ባሁኑ ወቅት ግን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ  ለእንጉዳይ እድገት አስፈላጊ የሆኑትን ንጥረ- ነገሮችን እና ሌሎ ሁኔታዎችን በማሞላት በቤት ውስጥ ማምረት ተችሏል፡፡ እጉዳይን በመመገብ ተፈላጊ የምግብ ንጥረ ነገሮችን (ፕሮቲን፣ ካርቦሀድሬትና ስብ)፣ ማእድናትን ቫይታሚኖች እናገኛለን፡፡እንጉዳይ ለመድሀኒትነትም በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋለ ነው፡፡

ከሚታኬ እንጉዳይ የተሰራ  ሾርባ

አንጉዳይ በአዲስ አበባና በአነስተኛ ደረጃ በክልል ከተሞች ተፈላጊነቱ እየታወቀ የመጣ የምግብ አይነት ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት እንጉዳዳይን ማምረት ጥቂተ ለማይባሉ ሰዎች የስራ መስክ በመሆን እያገለገለ ይገኛል፡፡

Read more here